sábado, 10 de maio de 2014

የዓለም ዋንጫ


የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ
የዓለም ዋንጫ በዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር አባል አገሮች የወንድ እግር ኳስ ቡድኖች መካከል የሚከናወን ውድድር ነው። ከ፲፱፻፳፪ ዓ/ም ጀምሮ በየአራት ዓመቱ ይካሄዳል። ነገር ግን በሁለተኛው የዓለም ጦርነትምክንያት የ፲፱፻፴፬ ዓ/ም እና የ፲፱፻፴፰ ዓ/ም ውድድሮች ሲሰረዙ እስካሁን አሥራ ዘጠኝ ውድድሮች ተካሂደዋል። የዋንጫና ደረጃ ጨዋታዎቹ በዓለም በብዙ ተመልካቾች ከሚታዩ የስፖርት ዝግጅቶች አንደኛ ነው። በደቡብ አፍሪቃ የተካሄደው የ ፳፻፪ቱ ፲፱ ኛው የዋንጫ ውድድር በ ፩ ነጥብ ፩ ቢሊዮን ሰዎች እንደታየ ይገመታል።

ውድድሮች[ለማስተካከል]

ዓርማዓመተ ምሕረትአስተናጋጅ አገርተወዳዳሪ ቡድኖችየዋንጫው ውድድር ቀንየዋንጫ ቡድኖችአሸናፊ ቡድንየጎል ብዛት
Uruguaylogo 1.jpg፲፱፻፳፪ ዓ/ም
(1930 እ.ኤ.አ.)
ኡራጓይ፲፫ሐምሌ ፳፩ ቀን ፲፱፻፳፪ ዓ/ምኡራጓይ እና አርጀንቲናኡራጓይ፬ ለ ፪
Italy34logo 3.jpg፲፱፻፳፮ ዓ/ም
(1934 እ.ኤ.አ.)
ኢጣልያ፲፮ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፳፮ ዓ/ምኢጣልያ እና ቼኮዝሎቫኪያኢጣልያ፪ ለ ፩
France38 logo.jpg፲፱፻፴ ዓ/ም
(1938 እ.ኤ.አ.)
ፈረንሳይ፲፭ሰኔ ፲ ቀን ፲፱፻፴ ዓ/ምኢጣልያ እና ሁንጋሪያኢጣልያ፬ ለ ፪
Brazil logo.jpg፲፱፻፵፪ ዓ/ም
(1950 እ.ኤ.አ.)
ብራዚል፲፫ሐምሌ ፯ ቀን ፲፱፻፵፪ ዓ/ምኡራጓይ እና ብራዚልኡሩጓይ፪ ለ ፩
Swiss logo.jpg፲፱፻፵፮ ዓ/ም
(1954 እ.ኤ.አ.)
ስዊዘርላንድ፲፮ሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱፻፵፮ ዓ/ምጀርመን እና ሁንጋሪያጀርመን፫ ለ ፪
Sweden logo.jpg፲፱፻፶ ዓ/ም
(1958 እ.ኤ.አ.)
ስዊድን፲፮ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፶ ዓ/ምብራዚል እና ስዊድንብራዚል፭ ለ ፪
Chile logo.jpg፲፱፻፶፬ ዓ/ም
(1962 እ.ኤ.አ.)
ቺሌ፲፮ሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ/ምብራዚል እና ቼኮዝሎቫኪያብራዚል፫ ለ ፩
England logo.jpg፲፱፻፶፰ ዓ/ም
(1966 እ.ኤ.አ.)
እንግሊዝ፲፮ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ/ምእንግሊዝ እና ጀርመንእንግሊዝ፬ ለ ፪
Mexico logo.jpg፲፱፻፷፪ ዓ/ም
(1970 እ.ኤ.አ.)
ሜክሲኮ፲፮ሰኔ ፲፪ ቀን ፲፱፻፷፪ ዓ/ምብራዚል እና ኢጣልያብራዚል፬ ለ ፩
Germany74 logo.jpg፲፱፻፷፮ ዓ/ም
(1974 እ.ኤ.አ.)
ጀርመን፲፮ሰኔ ፳፰ ቀን ፲፱፻፷፮ ዓ/ምጀርመን እና ሆላንድጀርመን፪ ለ ፩
Argentina logo.jpg፲፱፻፸ ዓ/ም
(1978 እ.ኤ.አ.)
አርጀንቲና፲፮ሰኔ ፲፮ ቀን ፲፱፻፸ ዓ/ምአርጀንቲና እና ሆላንድአርጀንቲና፫ ለ ፩
Spain logo.jpg፲፱፻፸፬ ዓ/ም
(1982 እ.ኤ.አ.)
እስፓኝ፳፬ሐምሌ ፪ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ/ምኢጣልያ እና ጀርመንኢጣልያ፫ ለ ፩
Mexico86 logo.jpg፲፱፻፸፰ ዓ/ም
(1986 እ.ኤ.አ.)
ሜክሲኮ፳፬ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ/ምአርጀንቲና እና ጀርመንአርጀንቲና፫ ለ ፪
Italy90 logo.jpg፲፱፻፹፪ ዓ/ም
(1990 እ.ኤ.አ.)
ኢጣልያ፳፬ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፹፪ ዓ/ምጀርመን እና አርጀንቲናጀርመን፩ ለ ዜሮ
Usa logo.jpg፲፱፻፹፮ ዓ/ም
(1994 እ.ኤ.አ.)
አሜሪካ፳፬ሐምሌ ፰ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ/ምብራዚል እና ኢጣልያብራዚል፫ ለ ፪
France98 logo.jpg፲፱፻፺ ዓ/ም
(1998 እ.ኤ.አ.)
ፈረንሳይ፴፪ሐምሌ ፪ ቀን ፲፱፻፺ ዓ/ምፈረንሳይ እና ብራዚልፈረንሳይ፫ ለ ዜሮ
Koreajapan logo.jpg፲፱፻፺፬ ዓ/ም
(2002 እ.ኤ.አ.)
ኮርያ እና ጃፓን፴፪ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፺፬ ዓ/ምብራዚል እና ጀርመንብራዚል፪ ለ ዜሮ
Germany06 logo.jpg፲፱፻፺፰ ዓ/ም
(2006 እ.ኤ.አ.)
ጀርመን፴፪ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፺፰ ዓ/ምኢጣልያ እና ፈረንሳይኢጣልያ፭ ለ ፫
Sa2010 logo.jpg፳፻፪ ዓ/ም
(2010 እ.ኤ.አ.)
ደቡብ አፍሪቃ፴፪ሐምሌ ፪ ቀን ፳፻፪ ዓ/ምእስፓኝ እና ሆላንድእስፓኝ፩ ለ ዜሮ
Brazil2014logo.gif
የሚቀጥለው የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ዋንጫ ፤ ፳ኛው ውድድር በብራዚል በ ሰኔ ወር ፳፻፮ ዓ/ም (2014 እ.ኤ.አ.) ይካሄዳል።
የ፳፻፲ ዓ/ም (2018 እ.ኤ.አ.) የዓለም ዋንጫ በሩሲያ ይካሄዳል።
የ፳፻፲፬ ዓ/ም (2022 እ.ኤ.አ.) የዓለም ዋንጫ በኳታር ይካሄዳል።

Nenhum comentário:

Postar um comentário